Loading...

የቻይና ተመራማሪዎች የሰው ልጅ እድሜን እስከ 150 አመት የሚያረዝም መድሃኒት እየፈጠርን ነው ብለዋል

የቻይና የህክምና ተመራዋሪዎች የእድሜ ማስረዘሚያ(Longevity) መድሃኒቱ ከወይን ዘር ፍሬ ውሰጥ ከሚገኝ ንጥረ ነገር እንደሚዘጋጅ ገልጸዋል። ንጥረ ነገሩ ስራውን የሚሰራውም “ዞምቢ ህወሳት” በመባል የሚጠሩ መከፋፈላቸውን ቢያቆሙም የማይሞቱ፥ ነገር ግን ጤናማዎቹ ህዋሶቻችን ላይ ጉዳት የሚያደርሱትን የሰውነታችን ህዋሳትን በመገድል ይሆናል።

Longevity በህክምና ሳይንሱ አለም በቅርብ አመታት ላይ እውቅናን ያገኘ ነገር ግን ከጥንት የሰው ልጅ ታሪክ ጋር የተያያዘ የሰው እድሜን ለማስረዘም፥ አለፍ ሲልም በእርጅና የሚመጣን ሞት እስከማስቀረት ድረስ የሚያልም ዘርፍ ነው።

Share this article

Subscribe

By pressing the Subscribe button, you confirm that you have read our Privacy Policy.
Your Ad Here
Ad Size: 336x280 px

ምላሽ ይስጡ

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው