
የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባዔ ቃልኪዳኖች ወደ ተግባር እንዲቀየሩ ጥሪ በማቅረብ ተጠናቀቀ
ለበርካታ አመታት የተገቡ የአየር ንብረት ቃል ኪዳኖች በአብዛኛው ተግባራዊ ሳይደረጉ በመቆየታቸው፣ተጋላጭ የሆኑ ማህበረሰቦች አገልግሎት ሳያገኙ ቆይተዋል። በአዲስ አበባ ለሦስት ቀናት

ለበርካታ አመታት የተገቡ የአየር ንብረት ቃል ኪዳኖች በአብዛኛው ተግባራዊ ሳይደረጉ በመቆየታቸው፣ተጋላጭ የሆኑ ማህበረሰቦች አገልግሎት ሳያገኙ ቆይተዋል። በአዲስ አበባ ለሦስት ቀናት

በአሁኑ ወቅት በቻይና ሱፐርማርኬቶች ስንዘዋወር ከተለመዱት የሀገር ውስጥ ምርቶች የተለዩ ምርቶች ወደ ገበያ እየገቡ ናቸው። የኬንያ አቮካዶ፣ የቤኒን አናናስ፣የደቡብ አፍሪካ

በኢትዮጵያ ካለው ትልቅ የጤና ህንጻ እስከ መካከለኛው አፍሪካ የጸረ-ኢቦላ የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ድረስ ቻይና እና አፍሪካ፣ የአህጉሪቱ የጤና ችግሮች እየጨመሩ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኢፌዴሪ መንግሥት ጋር በመተባበር የ2028ቱን የ36ኛው የአፍሪካ ዋንጫ (AFCON 2028) ለማስተናገድ የሚያስችለውን አጠቃላይ የጨረታ ሰነድ (Bid

የትግራይ ክልልን እያስተዳደረ ያለው ህወሓት የፌደራል መንግስት ዛሬ(ነሐሴ 14፣2018) ጠዋት በመቀሌ ከተማ በሁለት ቦታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጽሟል ሲል ከሷል።
የአሜሪካ የፌደራል ፍርድ ቤት፣ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ትራምፕ ለ500ዐ በላይ ኢትዮጵያውያንን ተሰጥቶ የነበረውን ከለላ (Temporary Protection Status-TPS), እንዲያቋርጡ በትናንትናው እለት ፈቅዶላቸዋል።

በአባይ ወንዝ ላይ የተገነባው የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ ከምታመነጨው ሀይል 50 በመቶ መሸፈኑን አዲስ ማለዳ ጋዜጣ ሸገር ሬድዮን ጠቅሶ

ለብዙ አመታት የቻይናና ኢትዮጵያ የኃይል ዘርፍ ትብብር በዋናነት በኃይል ማመንጫ ግድቦች፣ በኃይል ማስተላለፊያ መስመሮች እና በመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ ላይ

ኢትዮጵያ፣ ጅቡቲና ቻይና በ 4 ቢሊዮን ዶላር የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ ቱቦ ለመዘርጋት ስምምነት ላይ ደርሰዋል። ቻይና ከዚህ ቀደም ከኢትዮጵያ ወደ

የኢትዮጵያ አየርመንገድ ግሩፕ በዘንድሮው የበጀት አመት 9.1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መሰብሰቡን በዛሬው እለት አስታውቋል። የግሩፑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን





