
“የሱዳን ቀውስ ትልቅ አደጋ ነው፤ መፍትሔውም የቀጠናውንና የዓለም አቀፍ አካላትን የተቀናጀ ጥረት ይጠይቃል” — ጄነራል ዳግቪን አንድርሰን (የአፍሪኮም አዛዥ)
የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ (AFRICOM) አዛዥ ጄነራል ዳግቪን አር.ኤም. አንድርሰን (General Dagvin R.M. Anderson) በአዲስ አበባ በነበራቸው ቆይታ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ (AFRICOM) አዛዥ ጄነራል ዳግቪን አር.ኤም. አንድርሰን (General Dagvin R.M. Anderson) በአዲስ አበባ በነበራቸው ቆይታ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ደቡብ ሱዳን በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ግዙፉን የቦማ-ባዲንጊሎ የተፈጥሮ ተንቀሳቃሽ የመሬት ገጽታ (Boma-Badingilo Migratory Landscape) በዩኔስኮ (UNESCO) የዓለም ተፈጥሮ ቅርስነት አሰመዘገበች።

የኢትዮጵያና ቻይና መንግስታት፣ ቻይንኛ ቋንቋን (ማንደሪንን) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ስርአተ ትምህር ውስጥ ለማካተት ከስምምነት መድረሳቸው ይታወሳል።ይህ ስምምነት ለሁለቱም ሀገራት ከተመለደው የባህል

የ2026 የአፍሪካ ኮሙኒኬሽን እና ሎጂስቲክስ ሲምፖዚየም (African Communications and Logistics Symposium) ከ40 በላይ ከሚሆኑ የአፍሪካ ሀገራት የተወከሉ የጦር ኃይሎች ከፍተኛ

በቅርቡ ቻይና በአፍሪካ ፈጣን የህክምና ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ማዕከል በአዲስ አበባ አቋቁማለች። ይህ ማዕከል ፔትሮቻይና የአፍሪካ ክልላዊ የህክምና ማዛወሪያ እና

በደቡብ አፍሪካ የተቀሰቀሰውን መጠነ-ሰፊ የውጭ ዜጎች ጥላቻና ጥቃት ተከትሎ የናይጄሪያ መንግሥት በሀገሪቱ ይኖሩ የነበሩ 1,490 ዜጎቿን በፈቃደኝነት የማስወጣትና ወደ ሀገራቸው

የአየር ንብረት ለውጥ በኢኮኖሚ እድገት፣ በምግብ ዋስትና፣ በስነምህዳርና በሰው ልጅ ጤና የጎላ አሉታዊ ተጽዕኖ ከሚያሳድሩና በ21ኛው ክፍለዘመን በጣም አሳሳቢ ከሆኑት

የኬንያ መንግሥት በዓለም አቀፍ ደረጃ እየታየ ካለው ያልተረጋጋ የነዳጅ ዋጋ ተፅዕኖ ዜጎቹንና የንግድ ተቋማቱን ለመጠበቅ ሲል በነዳጅ ምርቶች ላይ ጥሎት

ቻይና የኢትዮጵያ ትልቅ የንግድ አጋርና ቀደሚ የውጭ ኢንቨስተር ነች። በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ መጠን ባለፉት ሁለት አስርታት ውስጥ

ከአፍሪካ ጋር ላለው ኢኮኖሚያዊ ትብብር ትልቅ ቦታ የሚሰጠው የቻይና መንግስት፣ በአፍሪካ ሀገራት ውስጥ በሚካሄዱ የአውሮፕላን ማረፊያና ተያያዥ መሰረተልማቶች ግንባታ ላይ





