
“መንግስት የሌለ የሚያስመስል እንቅስቃሴ መቆም አለበት” – ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ
በትግራይ ክልል በገዥው ፓርቲ ህወሓት እና በጊዚያዊ አስተዳደሩ መካከል ያለው የፖለቲካ ፍጥጫ አዲስ ምዕራፍ ላይ መድረሱን ተከትሎ የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር

በትግራይ ክልል በገዥው ፓርቲ ህወሓት እና በጊዚያዊ አስተዳደሩ መካከል ያለው የፖለቲካ ፍጥጫ አዲስ ምዕራፍ ላይ መድረሱን ተከትሎ የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር

የአውሮፓ ህብረት በሰሜን ኢትዮጵያ በተቀሰቀሰው ጦርነት ምክንያት ለኢትዮጵያ አቋርጦት የነበረው የበጀት ድጋፍ ከ6 አመታት በኋላ መጀመሩ አስታውቋል። ለሁለት አመታት የቆየው

ኬንያ የአለም ባንክ የኢራን ጦርነት ያደረሰባትን ጫና ለመቋቋም የሚያስችል ፈጣን ብድር እንዲሰጣት መጠየቋን የሀገሪቱ ማዕከላዊ ባንክ ገዥ ተናግረዋል። እንደሌሎች የአፍሪካ

ዝነኛው አርቲስት ቴዲ አፍሮ(ቴዎድሮስ ካሳሁን) በትናንትናው እለት 8:ዐዐ ሰአት 18 ዘፈኖች(tracks) ያሉትን “ኢትዮሪካ” የተሰኘውን 6ኛ አልበሙን በራሱ የዩቲዩብና ሌሎች ማህበራዊ

የደቡብ አፍሪካው ታዋቂ እና አነጋጋሪ ተቃዋሚ ፖለቲከኛ፣ የኢኮኖሚ ነፃነት ታጋዮች (EFF) ፓርቲ መሪ ጁሊየስ ማሌማ የጦር መሣሪያ ሕግን በመጣስ ጥፋተኛ

የአሜሪካ ፌደራል ፍርድ ቤት በትናንትናው እለት ባሳለፈው ውሳኔ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር ለ5000 ኢትዮጵያዊያን ተስጥቶ የነበረውን ጊዜያዊ ከለላ( ከአሜሪካ ያለመባር

ሰዎችን በህገወጥ መንገድ በማዘዋወር ወንጀል ተጠርጥሮ በአለምአቀፍ ደረጃ ሲፈለግ የነበረው ይትባረክ ዳዊት ወይም ክብሮም ከእነተባባሪዎቹ በፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሏል ።

የማላዊ መንግስት ጾታዊ ጥቃታ በመፈጸም ጥፋተኛ ሆነው የተገኙ ግለሰቦችን በማኮላሸት(castration) ለመቅጣት ያቀረበው ሀሳብ በሀገሪቱ የሚንቀሳቀሱ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ትችት

የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ኡጋንዳዊ ያልሆኑ ግለሰቦችን ወደ ካምፓላ በመባረር (Deportation) ያልተለመደ እርምጃ መውሰዱን የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። እንደ

ግብጽ በአረብ ባህረሰላጤ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ምክንያት የተከሰተውን አለምአቀፍ የነዳጅ ዋጋ ንረት ለመቋቋም ከፍተኛ መጠን ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል በሚጠቀሙ የመኖሪያ





