
በኬንያ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ በጊዜያዊነት ተቋረጠ
በኬንያ በነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ምክንያት ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው ተቃውሞ ከ4 ሰዎች ህይወት መጥፋትና ከ30 በላይ ሰዎች ጉዳት በኋላ ለአንድ

በኬንያ በነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ምክንያት ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው ተቃውሞ ከ4 ሰዎች ህይወት መጥፋትና ከ30 በላይ ሰዎች ጉዳት በኋላ ለአንድ

በኬንያ በመካከለኛው ምስራቅ በተቀሰቀሰው ጦርነት ምንክያት የተፈጠረው የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ቁጣ የቀላቀለ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች አድማ በመምታታቸው ምክንያት ተጓዦች

ናይጀሪያና አሜሪካ በቻድ ሀይቅ ተፋስስ ባካሄዱት የጋራ ወታደራዊ ዘመቻ አቡ ቢላል አል ሚኑኪ የተባለውን የአስላሚክ ስቴት(IS) ከፍተኛ አዛዥ መግደላቸውን አስታውቀዋል።

ባለፈው ወር በተካሄደው ምርጫ ጅቡቲን ለረጅም ጊዜ የመሩት እስማኤል ኦማር ጉሌህ ብዙም የማይታወቀውን ተቀናቃኛቸውን በከፍተኛ የድምጽ ልዩነት በማሸነፍ ለ6ኛ ጊዜ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት(ተመድ) በናይሮቢ ኬንያ የሚገኘውን ቢሮውን ማስፋፊያ ግንባታ በ340 ሚሊየን ዶላር አስጀምሯል። ይህ ድርጅቱ ከተመሰረተ ወዲህ በአፍሪካ ከሰራቸው ግዙፍ

እ.አ.አ. ከሜይ 1፣2026 ጀምሮ የሚተገበረው አዲሱ የቻይና የዜሮ ታሪፍ (የቀረጥ ነጻ) ፖሊሲ ኢትዮጵያን ጨምሮ 53 የአፍሪካ ሀገራትን የሚያካትት ነው። ይህ

መንግስት እለታዊ የናፍጣ አገልግሎት መጠንን ከዛሬ ጀምሮ ከኢራን ጦርነት በፊት ወደነበረበት መመለሱን አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንግስት የሀገሪቱን እለታዊ የናፍጣ ስርጭት መጠን

ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትግስት አሰፋ በዛሬው እለት በለንደን የተካሄደውን የማራቶን ውድድር በማሸነፍ በራሷ ተይዞ የነበረውን የሴቶች ብቻ የአለም ሪከርድ(Women-Only World Record)

የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ታዬ አጽቀስላሴ ቻይና ይፋ ያደረገችው የዜሮ ታሪፍ(የቀረጥ ነጻ) ፖሊሲ በኤክስፖርት የሚመራውን የአፍሪካ እድገት እንደሚያፋጥን ተናገሩ። እኤአ በ2026 በጸደቀው

በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሚመራው የአሜሪካ አስተዳደር “ራሷን [ከምዕራቡ አለም] ካገለለችውና” በቀይ ባህር ጠረፍ ላይ ወሳኝ ቁጥጥር ካላት ኤርትራ ጋር ግንኙነቷን





