Loading...

የጅቡቲ ፓርላማ የፕሬዚዳንትነት ዕድሜ ገደብ አስወገደ፣ ኡማርጌሌ ስድስተኛ ጊዜ የአገዛዝ መንገድ ከፍቷል

Afro-Insight News – የጅቡቲ ፓርላማ ርእሰ ብሄሩ ላይ ያስቀመጠው የእድሜ ገደብን ለማንሳት በሙሉ ድምጽ(65 አባላት) ተስማማ። ከ75 አመት ከሞላቸው በሗላ የአገር መሪነት ስልጣንን እንዳይዙ የሚከለክለው ህግ ሲሻሻል፥ የ77 አመቱ ኢስማኤል ኡማር ጌሌ በቀጣዩ የጅቡቲ ምርጫ ላይ መወዳደር ያስችላቸዋል።

Share this article

Subscribe

By pressing the Subscribe button, you confirm that you have read our Privacy Policy.
Your Ad Here
Ad Size: 336x280 px

ምላሽ ይስጡ

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው