ዮሚፍ ቀጀልቻ የቫሌንሲያውን የግማሽ ማራቶን የወንዶች ውድድር በ58 ደቂቃ ከሁለት ሰከንድ በመግባት አሸነፈ። አትሌቱ በቫሌንሲያው ማራቶን ውድድር ሶስት ግዜ ድል አድርጓል።
በሴቶች ግማሽ ማራቶን ውድድር ኬኒያዊቷ አግነስ ጄቤት ንጋቲች በ1 ሰዓትከ 3 ደቂቃ ከ08 ሰከንድ በመግባት አሸንፋለች።

Yomif Kejelcha won the Valencia Half Marathon on Sunday (26), finishing in 58 minutes and 2 seconds. This marks Kejelcha’s third victory in Valencia.
In the women’s race, Kenya’s Agnes Jebet Ngetich won finishing in 1:03:08.












