Loading...

2017-18 የአለም አትሌቲክስ ሽልማት የጎዳና ላይ ውድድሮች ምርጥ አትሌት እጩዎች ታወቁ::

Afro-Insight News Sport – የዚህ አመት የጎዳና ላይ ውድድሮች ምርጥ አትሌት ዕጩዎች ታውቀዋል። ዮሚፍ ቀጀልቻ እና ትግስት ከአምስቱ የኬንያ፥ ስፔን እና ብራዚል እጩዎች ጋር ለሽማቱ ይፎካከራሉ።

ድምጽ በማህበራዊ ሚዲያዎች እስከ እሁድ, ጥቅምት 23 ድረስ የሚሰጥ ሲሆን ውጤቱ እሁድ, ኅዳር 21 2018 ይፋ ይደረጋል።

Share this article

ምላሽ ይስጡ

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው