Loading...

ቀነኒሳ የኒዮርክ ማራቶንን ሳይጨርስ ቀረ::በወንድም በሴትም ከአንድ እስከ ሶስተኛ ያለውን ቦታ ኬንያዊውያን ወስደውታል።

Afro-Insight News – ኬንያውያን በኒውዮርክ ማራቶን በሁለቱም ጾታዎች ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል። በሴቶቹ ውድድር አዲስ ሪከርድ ተመዝግቧል።

ታላላቆቹ የማራቶን ሯጮች ቀነኒሳ እና ኪፕቾጌ ምናልባት የመጨረሻ የማራቶን ውድድራቸው እንደሚሆን የተገመተ ተሳትፏቸውን አድርገዋል። የ43 አመቱ ቀነኒሳ ውድድሩን ግማሽ እርቀት ላይ(27 ኪሎ ሜትር ላይ) ያቋረጠ ሲሆን ኪፕቾጌ 17ኛ ሆኖ ጨርሷል። በሴቶቹ ውድድር 6ኛ ሆና የጨረሰችው ሲፈን ሃሰንም ሌላኛዋ በማራቶን ትልቅ ስም ያላትና በዚህ ውድድርም የተጠበቀች አትሌት ስትሆን 6ኛ ሆና አጠናቃለች።

👉 ለተጨማሪ የአፍሪካና የዓለም መረጃዎች የአፍሮ ኢንሳይት ገፆችን ይከተሉ

Share this article

ምላሽ ይስጡ

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው