Loading...

በሕንድ አገር የጉማታፑራ መንደር ነዋሪዎች ታዋቂውን የ”ጎሬሃባ” ፌስቲቫል ፣ የላም- እዳሪ በመወርወር አክብረዋል::

አፍሮ ኢንሳይት ባህል፡ በየዓመቱ ከታዋቂው ዲዋሊ በዓል በኋላ የሚከበረው የ”ጎሬሃባ ” ፌስቲቫል በጉማታፑራ መንደር ሰዎች ባሳለፍነው ማክሰኞ በድምቀት ተከብሮ ውሏል። የአካባቢው ነዋሪዎች በአቅራቢያው ካለ ቤተመቅደስ የላም ጽዳጅ በመሰብሰብስ እና እርስ በርስ ላይ በመወራወር ይሄን ልዩ በዓል ያከብራሉ።

በሂንዱ እምነት የዚህ ፌስቲቫል ተሳታፊዎች ከኃጢአት እንደሚያነጻቸው፣ መልካም ዕድል እንደሚያመጣላቸው እንዲሁም ከክፉ እንደሚጠብቃቸው ያምናሉ።

የጎሬሃባ ሥነ ሥርዓት በዓይነቱ ልዩ በመሆኑ ከመላው ዓለም ትኩረትን ስቧል።

የዜና ምንጭ :India Times
ቪዲዮ ፡ Tyler Oliveira

Share this article

Subscribe

By pressing the Subscribe button, you confirm that you have read our Privacy Policy.
Your Ad Here
Ad Size: 336x280 px

ምላሽ ይስጡ

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው