
አሜሪካ የ2026 አለም ዋንጫ አስተናጋጅነቷን እንድትጠነጠቅ ጥያቄዎች እየተነሱ ይገኛሉ
የዘንድሮውን የአለም ዋንጫን በሰኔ ወር እ.ኤ.አ 2026 ከሜክሲኮ እና ካናዳ ጋር ለማስተናገድ ቀጠሮ የያዘችው አሜሪካ ላይ በርካቶች ጥያቄን አስነስተዋል። አሜሪካ

የዘንድሮውን የአለም ዋንጫን በሰኔ ወር እ.ኤ.አ 2026 ከሜክሲኮ እና ካናዳ ጋር ለማስተናገድ ቀጠሮ የያዘችው አሜሪካ ላይ በርካቶች ጥያቄን አስነስተዋል። አሜሪካ

ሴኔጋል ሞሮኮን አሸንፋ ለሁለተኛ ጊዜ ዋንጫ ማንሳት ብትችልም፣ በሞሮኮው ልኡል አብደላ ስቴዲየም የታየው ትርምስ ጨዋታውንና ድሉን አደብዝዞታል። ውዝግቡ የተነሳው በመደበኛው

በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተከናወነ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ (AFCON 2026) የሦስተኛ ደረጃን አሸናፊ ለመለየት ቅዳሜ ጥር 9 ቀን 2018 ዓ.ም (Jan

በታላቅ ጉጉት ሲጠበቅ የቆየው የ2025/2026 የአፍሪካ ዋንጫ (AFCON) ግማሽ ፍፃሜ ረቡዕ ዕለት ተጠናቆ፣ አስተናጋጇ ሞሮኮ እና ሴኔጋል ለዋንጫው የሚፋለሙ መሆናቸው

የስፔኑ ታዋቂ ክለብ ቫሌንሲያ የሴቶች ቡድን (Valencia CF Femenino B) አሰልጣኝ ፈርናንዶ ማርቲን በኢንዶኔዥያ በደረሰ አሳዛኝ የጀልባ መገልበጥ አደጋ ከሶስት

በየሁለት አመቱ ሲካሄደ የነበረው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በየአራት አመቱ እንዲካሄድ መወሰኑን የአፍራካ እግርኳስ ፌዴሬሽን(ካፍ) አስታወቀ። ይህ ያልተጠበቀ ውሳኔ የተላለፈው የፌደሬሽኑ

የ2026ቱ የፊፋ አለም ዋንጫ የምድብ ድልድል በትናንትናው እለት በአሜሪካ ዋሽንግተን በተካሄደ ስነስርአት ይፋ ሆኗል። የእጣ ማውጣት ስነስርአቱ ሲካሄድ የአስተናጋጅ ሀገራት

Afro-Insight News – ኬንያውያን በኒውዮርክ ማራቶን በሁለቱም ጾታዎች ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል። በሴቶቹ ውድድር አዲስ ሪከርድ ተመዝግቧል። ታላላቆቹ የማራቶን ሯጮች ቀነኒሳ

Afro-Insight News Sport – የዚህ አመት የጎዳና ላይ ውድድሮች ምርጥ አትሌት ዕጩዎች ታውቀዋል። ዮሚፍ ቀጀልቻ እና ትግስት ከአምስቱ የኬንያ፥ ስፔን

ዮሚፍ ቀጀልቻ የቫሌንሲያውን የግማሽ ማራቶን የወንዶች ውድድር በ58 ደቂቃ ከሁለት ሰከንድ በመግባት አሸነፈ። አትሌቱ በቫሌንሲያው ማራቶን ውድድር ሶስት ግዜ ድል





