
በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ በግንባታ ላይ የነበረ ባለ 12 ፎቅ ሕንፃ ተደረመሰ
በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ በግንባታ ላይ የነበረ ባለ 12 ፎቅ ሕንፃ በትናንትናው እለት መደርመሱ ተዘግቧል። በፍርስራሹ ስር ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ

በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ በግንባታ ላይ የነበረ ባለ 12 ፎቅ ሕንፃ በትናንትናው እለት መደርመሱ ተዘግቧል። በፍርስራሹ ስር ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ

በሰሜን ኢትዮጵያ፣ በህወሓትና በፌዴራል መንግሥት መካከል በ2013 ዓ.ም. በተቀሰቀሰውና ለሁለት ዓመታት በቆየው ጦርነት ወቅት፣ ግብጽ ለህወሓት የፋይናንስ ድጋፍ ማድረጓን በወቅቱ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ዛሬ ባወጣው መግለጫ “የህወሓት አመራር ለአራተኛ ጊዜ የጀመረውን ጦርነት” መሸነፉን ገልጾ፣ የትግራይ ክልል ህዝብ በፌደሬሽን ምክርቤት የሚገባውን

ኬንያ ወደ ዲሞክራሲያዊ ረፐብሊክ ኮንጎ (ዲአርሲ) ተጉዞ የተመለሰው ኬንያዊ በኢቦላ ቫይረስ መሞቱ ከተረጋገጠ ከ10 ቀናት በኋላ ሁለተኛውን ተጠቂ ማግኘቷን አረጋግጣለች።

ከጅቡቲ ወደ የመን እየተጓዘ የነበረ ከ300 በላይ ስደተኞችን የያዘ ጀልባ በባሕር ላይ ተገልብጦ ቢያንስ 139 ሰዎች ሕይወታቸውን እንዳጡ የተባበሩት መንግሥታት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው እለት በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ቀጣና የተገነባውን ብሔራዊ የውድ ማዕድናት ማጣሪያ ፋብሪካ መርቀው ስራ ማስጀመራቸውን

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከትግራይ ሰላም ኃይል (TPF) ጋር በመተባበር እዳጋ ሃሙስ፣ ሽሬ፣ ዓድዋ እና ዓድግራትን ጨምሮ በትግራይ ክልል የሚገኙ አራት

ግዛቷን በመውረርና በግጭት በተጎዳው ትግራይ ክልል ውስጥ ወታደሮቿን አስማርታለች የሚል ክስ በጎረቤቷ ኤርትራ ላይ ክስ ያቀረበችው ኢትዮጵያ ራሷን ከመከላከል ውጭ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሁለት ሳምንታት በፊት አቋርጦት የነበረውን ወደ መቀሌ የሚያደርገውን የበረራ አገልግሎት ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ እንደገና

የኤርትራ ወታደሮች በዛሬው ዕለት በሰሜን ኢትዮጵያ በምትገኘው አዲግራት ከተማ ውስጥ ሲያልፉ መታየታቸውን ሮይተርስ ሁለት ምስክሮችን ጠቅሶ ዘግቧል። ይህ የሆነው በአፍሪካ