Loading...

7ኛው ብሔራዊ ጠቅላላ ምርጫ ተጀመረ

7th Ethiopian National General Election Begins, AU Starts Monitoring Polls

የሰባተኛው ጠቅላላ ብሔራዊ ምርጫ ድምጽ የመስጠት ሂደት ከትግራይ ክልል ውጭ ባሉ የሀገሪቱ  ቦታዎች ተጀምሯል።

ምርጫውን የሚመራው ብሔራዊ ምርጫ ቦርድና የመንግስት የመገናኛ ብዙሃን ምርጫው በማለዳ መጀመሩን የሚያሳዩ ምስሎችን እያጋሩ ናቸው

በዘንድሮ ምርጫ ከስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚበልጥ 54 ሚሊዮን ህዝብ መራጭ መመዝገቡን ቦርዱ ቀደም ሲል አስታውቋል።

በቀድሞው የኬንያ ፕሬዝደንት ኡሁሩ ኬንያታ የሚመራው የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ልኡክ በአዲስ አበባ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች ተገኝቶ ሂደቱን ምርጫውን መከታተል ጀምሯል

Share this article

Subscribe

By pressing the Subscribe button, you confirm that you have read our Privacy Policy.
Your Ad Here
Ad Size: 336x280 px

ምላሽ ይስጡ

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው