Loading...

በናይጄሪያ የነዳጅ ታንከር ፍንዳታ ከ35 ሰዎች በላይ ገደለ::

በመካከለኛው ናይጄሪያ ቢዳ እና አጋዬን አውራ ጎዳና ላይ የነዳጅ ታንከር ተገልብጦ ፈንድቶ ቢያንስ 29 ሰዎች ሞተዋል፣ 42 ሌሎች ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸው ሲል የናይጄሪያ የድንገተኛ አደጋ አያያዝ ኤጀንሲ ዘግቧል።
የአካባቢው ባለሥልጣናት እንደገለጹት፣ ታንከሩ ነዳጅ መፍሰስ ሲጀምር ነዳጁን ለመቅዳት የሞከሩ ነዋሪዎች በተከሰተው ፍንዳታ ህይወታቸውን አጥተዋል::
መንግስት ህዝቡ የፈሰሰ ነዳጅ ከመሰብሰብ እንዲቆጠብ እና የደህንነት ማስጠንቀቂያዎችን እንዲከታተል አሳስበዋል።

https://vm.tiktok.com/ZMAthgUYt

Share this article

Subscribe

By pressing the Subscribe button, you confirm that you have read our Privacy Policy.
Your Ad Here
Ad Size: 336x280 px

ምላሽ ይስጡ

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው