
ኢትዮጵያውያን የንግድና የጉብኝት ቪዛ ለማግኘት 15,000 ዶላር ዋስትና እንዲያሲዙ ተወሰነ
የአሜሪካ መንግስት የንግድና ጉብኝት(B1/B2) ቪዛ ለማግኘት ብቁ የሆኑ ኢትዮጵያውያን አመልካቶች ቪዛቸውን ከማግኘታቸው በፊት 15,000 የአሜሪካን ዶላር እንዲያሲዙ የሚያስገድድ ህግ አውጥቷል።

የአሜሪካ መንግስት የንግድና ጉብኝት(B1/B2) ቪዛ ለማግኘት ብቁ የሆኑ ኢትዮጵያውያን አመልካቶች ቪዛቸውን ከማግኘታቸው በፊት 15,000 የአሜሪካን ዶላር እንዲያሲዙ የሚያስገድድ ህግ አውጥቷል።

የግብጽ የነዳጅ ሚኒስቴር በዛሬው እለት እንዳስታወቀው ሀገሪቱ ያለባትን የ1.3 ቢሊዮን ዶላር ውዝፍ እዳ ለአለምአቀፍ የነዳጅ ኩባንያዎች በቀጣይ ሰኔ ወር በመክፈል

በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የንግድ ባንኮች በአገልግሎት ክፍያዎቻቸው ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ማድረጋቸውን ገለጹ። ይህ ጭማሪ በተለይ በዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች (እንደ ሞባይል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው ግዙፍ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ የአንድ የአሜሪካ ዶላር አማካይ የመሸጫ ዋጋ

በአቬሽን ዘርፍ የረጅም ጊዜ ልምድ ያላቸው ኢትዮጵያዊው ግርማ ዋቄ የኡጋንዳ አየርመንገድ አማካሪና ጊዜያዊ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው መሾማቸውን የሀገሪቱ ጋዜጣ

ብሔራዊ ባንክ በዛሬው እለት ይፋ ባደረገው የውጭ ምንዛሬ መመሪያ ማሻሻያ መሰረት ባንኮች የውጭ ተቋም በሚሰጠው ማረጋገጫና ደንበኛው በሚያቀርበው ጥያቄ ለአንድ

ግብፅ የቱሪዝም ዘርፏን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የቀይ ባህር ዳርቻዋን የቅንጦት መዳረሻ የሚያደርግ የ1 ቢሊዮን ዶላር ግዙፍ ፕሮጀክት ይፋ አደረገች።

የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (IMF) በጥር 2018 ዓ.ም ይፋ ያደረገው የሀገር ሪፖርት ቁጥር 26/20 የኢትዮጵያ መንግስት የጀመረውን ሰፊ የኢኮኖሚ ማሻሻያ

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የኩባንያውን የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት አፈጻጸም አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፣ ኩባንያው በ

ከ130 ሀገራትና ቀጣናዎች የተውጣጡ 3000 ተሳታፊዎች የተገኙበት በስዊዘርላንድ ዳቮስ ሲካሄድ የነበረው የአለም የኢኮኖሚ ጉባኤ በትናንትናው እለት ተጠናቋል። በዚህ ጉባኤ ላይ





