
ፈረንሳይ የመጀመሪያዋን የኢቦላ ተጠቂ መመዝገቧን አረጋገጠች
በኢቦላ የተጠቃው ይህ ግለሰብ በዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሰብዓዊ እርዳታ ሲሰጥ ቆይቶ የተመለሰ ዶክተር ነው ተብሏል። ዶክተሩ ወዲያውኑ ወደ ልዩ ሆስፒታል

በኢቦላ የተጠቃው ይህ ግለሰብ በዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሰብዓዊ እርዳታ ሲሰጥ ቆይቶ የተመለሰ ዶክተር ነው ተብሏል። ዶክተሩ ወዲያውኑ ወደ ልዩ ሆስፒታል

የዓለማችን ሁለተኛው ግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤት የሆነችው ቻይና የአሜሪካ ዶላር በዓለም አቀፍ ንግድና የገንዘብ ዝውውር ላይ ያለውን የበርካታ አስርት ዓመታት ፍጹም

በሀገሪቱ ውስጥ ለወራት የዘለቀውን የኢኮኖሚ ቀውስ፣ የውስጥ ፓርቲ ግፊትን እና የፖለቲካ ውጥረቶችን ተከትሎ፣ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ከሥልጣናቸው መልቀቃቸውን ዛሬ በይፋ

ኢራንና አሜሪካ ፕሬዝደንቶቻቸው የፈረሙበትን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት በዛሬው እለት ይፋ ያደረጉ ሲሆን የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ የኢራን ባለስልጣናት ስምምነቱን የማያከብሩ

ኢትዮጵያና ቻይና፣ የቻይንኛ ቋንቋን(ማንደሪን) የብሔራዊ ስርአተ ትምህርት አካል ለማድረግ የሚያስችል የ5 አመት ስምምነት በትናንትናው እለት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴርን

የአሜሪካና የኢራን ባለስልጣናት ጦርነት ለማቆምና የሆርሙዝን ሰርጥ ለመክፈት መስማማታቸውን ገልጸዋል። የነዳጅ ዋጋ እንዲቀነስ ያደረገው ይህ የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት፣ ኢራንና አሜሪካ

የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ የሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ በዛሬው እለት ሰሜን ኮሪያ ዋና ከተማ ፒዮንግያንግ ደርሰዋል።ይህ ጉብኝት አሜሪካ
የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ትናንት በጻፉት ደብደባ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር ፊት ለፊት መገናኘትና አራት አመታት ያስቆጠረውን ጦርነት ማስቆም በሚቻልበት ሁኔታ

ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ ዘመናዊ፣ የበለጸገች እና ማዕቀቦችን የተቋቋመች ሀገር መሆኗን ለዓለም ለማሳየት በየዓመቱ በታላቅ ድምቀት በሚያዘጋጁት ግዙፍ የኢኮኖሚ ኮንፈረንስ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእስያ አህጉር ዋነኛ የዋሽንግተን የኢኮኖሚና የፖለቲካ ተቀናቃኝ ወደሆነችው ቻይና በዛሬው እለት ገብተዋል። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ወደ ቻይና





