
የግብጹ ፕሬዝዳንት አል ሲሲ ጦርነቱን ከትራምፕ ውጭ ማንም አያስቆመውም አሉ
በመካከለኛው ምስራቅ የተቀሰቀሰውን ጦርነት ማስቆም የሚችሉት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ብቻ ናቸው ያሉት የግብጹ ፕሬዝደንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ የነዳጅ

በመካከለኛው ምስራቅ የተቀሰቀሰውን ጦርነት ማስቆም የሚችሉት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ብቻ ናቸው ያሉት የግብጹ ፕሬዝደንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ የነዳጅ

ኢራን ሳኡዲ አረቢያ ውስጥ በልኡል ሱልጣን የአየር ኃይል ሰፈር ላይ በሰነዘረችው የሚሳይል ጥቃት 12 የአሜሪካ ወታደሮች መቁሰላቸውን የአሜሪካ ባለስልጣናት በትናንትናው

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካና ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ እያካሄዱ ያለውን ግጭት በዘላቂነት መፍታት ባለፉት ሁለት ቀናት ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል።

ባለፈው ሳምንት መጨረሻ የጃፓኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳኔ ታካያቺ ለሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ አሜሪካ አቅንተው ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሯ እስራኤልና

በመካከለኛው ምስራቅ የተቀሰቀሰው ጦርነት ያስከተለው የነዳጅ ዋጋ ንረት እና የአቅርቦት መገታት የዓለምን ኢኮኖሚ ማናወጡን ቀጥሏል። በተለይም በእስያ ሀገራት ላይ የደቀነው

እስራኤል ከአጋሯ አሜሪካ ጋር በመቀናጀት በኢራን ላይ የጀመረችው ጦርነት ሰባተኛ ቀኑን በያዘበት በዛሬው እለት ቴህራንና ሌሎች የኢራን ከተሞች ከባድ የአር

ኢራን ሌሊቱን በባህሬን የእስራኤል ኢምባሲና በንግድ ህንጻዎች ላይ ጥቃት ማድረሷ ተገለጸ። እስራኤልና አሜሪካ በኢራን ላይ እየፈጸሙት ያለው የአየር ጥቃትና ኢራን

በቻይና የልማት ትኩረቶች ይፋ የሚሆኑባቸው በተመሳሳይ ወቅት የሚካሄዱ ሁለት ወሳኝ ስብሰባዎች(Two Sessions) በየአመቱ ይካሄዳሉ። አንደኛው ብሔራዊ የህዝብ ኮንግረስ(NPC) ሲሆን ሌላኛው

በእስራኤልና በአሜሪካ ላይ የአጸፋ ምላሽ እየሰጠች ያለችው ኢራን ወደ ቱርክ ያስወነጨፈችው ባለስቲክ ሚሳይል በኔቶ የሚሳይልና የአየር መከላከያ ዩኒት መክሸፉን የቱርክ

ደቡብ አፍሪካ እድሉ የሚሰጣት ከሆነ እስራኤልና አሜሪካ በቅንጅት ከኢራን ጋር እያደረጉት ባለው ግጭት ውስጥ የአደራዳሪነት ሚና ለመወጣት ፍላጎት እንዳላት ፕሬዝደንት





