
ምርጫ ቦርድ “አወዛጋቢ” ቦታዎችን በተመለከተ የተላለፈውን ውሳኔ ተግባራዊ እንዳያደርግ በፍርድ ቤት በጊዜያዊነት ታገደ
የፌደሬሽን ምክር ቤት የአማራ እና ትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ የሚያነሱባቸው “አወዛጋቢ” ቦታዎች የሚገኙ የምርጫ ክልሎች ከትግራይ ክልል ውጭ ሆነው የተወካዮች

የፌደሬሽን ምክር ቤት የአማራ እና ትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ የሚያነሱባቸው “አወዛጋቢ” ቦታዎች የሚገኙ የምርጫ ክልሎች ከትግራይ ክልል ውጭ ሆነው የተወካዮች

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዘርባጃን ጉብኝት ኢትዮጵያ በቅርቡ የተቀላቀለችውን የBRICS+ ስብስብ ተከትሎ ከታዳጊ የኢኮኖሚ ኃይሎች ጋር የምታደርገውን ስልታዊ ትስስር የሚያሳይ

በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ኬንያውያን ተሳትፎ እንዲያደርጉ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲመለምል የነበረ ግለሰብ በኬንያ የፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ስር

የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የጋዛ ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኋላ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ለመጀመሪያ ጊዜ እስራኤል ገብተዋል። ሞዲ

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ለሀገሪቱ የበላይ የሥልጣን አካል በሆነው “የሕዝብ ከፍተኛ ምክር ቤት” (Supreme People’s Assembly) ምርጫ ላይ

የሟቹ የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ታናሽ ልጅ ቤላርሚን ቻቱንጋ ሙጋቤ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ በነፍስ ግድያ ሙከራ ወንጀል ተከስሶ ትናንት

የአማራ እና የትግራይ ክልል መንግስታት የይገባኛል ጥያቄ የሚያነሱባቸው እና በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት “አወዛጋቢ” የተባሉት ቦታዎች ከትግራይ ክልል ውጭ ሆነው በቀጥታ

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በፈረንሳይ የትምህርት ሚኒስቴር ዕውቅና የሚሰጥባቸው የ DELF እና DALF ዓለም አቀፍ የቋንቋ ብቃት ማረጋገጫ ፈተናዎች ማዕከል ሆኖ መመረጡ

በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የንግድ ባንኮች በአገልግሎት ክፍያዎቻቸው ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ማድረጋቸውን ገለጹ። ይህ ጭማሪ በተለይ በዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች (እንደ ሞባይል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በቀጣናው ሰላም ለማስጠበቅ የሚችል ቴክኖሎጂ የታጠቀ የልዩ ዘመቻ ኃይል ወይም አሊት ፎርስ መገንባቱን