
“ለእስራኤል አንዲት ሚሳኤል ትበቃታለች!” ኪም ጆንግ ኡን
በሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን የሚመራው የፒዮንግያንግ መንግስት በመካከለኛው ምስራቅ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ዙሪያ እጅግ ጠንከር ያለና አስደንጋጭ ማስጠንቀቂያ

በሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን የሚመራው የፒዮንግያንግ መንግስት በመካከለኛው ምስራቅ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ዙሪያ እጅግ ጠንከር ያለና አስደንጋጭ ማስጠንቀቂያ

“መከራ ሲመጣ ተያይዞ ነው” እንዲሉ፤ በኃያላን ሀገራት የሚሳኤል ድብደባ እየተናወጠች የምትገኘው ኢራን ዛሬ ደግሞ ሌላ የተፈጥሮ አደጋ አስተናግዳለች። በአሜሪካ እና

የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ በግዛቷ ውስጥ ድሮኖች እንዲታጠቁና ወደ ሱዳን ተኩሰው ጥቃት እንዲፈጽሙ ፈቅዳለች ሲል ከሰሰ። ይህም

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ቻይና ከኢራን ጋር ላላት የቆየ ግንኙነት ዋጋ እንደምትስጥና ሉአላዊነቷን፣ ደህንነቷን፣ ግዛታዊ አንድነቷንና ክብሯን እንድታስጠብቅ

እስራኤልና አሜሪካ በኢራን ላይ እያካሄዱት ባለው ዘመቻ ሶሰት የአሜሪካ ወታደሮች መገደላቸውንና ሌሎች አምስት መቁሰላቸውን የአሜሪካ ማዕከላዊ እዝ (ሴንትኮም) በዛሬው እለት

ዱባይ፣ አቡዳቢና ዶሃና የተባሉት የአረብ ባህረሰላጤ ከተሞችና የባህሬኗ ዋና ከተማ ማናማ የአሜሪካን የጦር ሰፈሮች ባስጠለሉ ሀገራት ላይ ጥቃት እያደረሰች ባለችው

የኢራኑ ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሚኒ በሀገሪቱ እየተካሄደ ባለው የእስራኤል እና የአሜሪካ የተቀናጀ የአየር ጥቃት መገደላቸውን የኢራን መንግስት መገናኘ ብዙኻን

የኢራኑ ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሚኒ በእስራኤልና በአሜሪካ የተቀናጀ የአየር ድብደባ መገደላቸው መረጋገጡንና አስከሬናቸው መገኘቱን ሮይተርስ የእስራኤል ባለስልጣንን ጠቅሶ ዘግቧል።

ዛሬ ቅዳሜ በሰባት የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ላይ የተተኮሰው የኢራን ክላስተር ባሊስቲክ ሚሳኤል ተራ የሚሳኤል ጥቃት ሳይሆን በአንድ ጊዜ በሺዎች የሚቆጠሩ

ዛሬ ቅዳሜ የካቲት 21 ቀን 2018 ዓ.ም (February 28, 2026) በኩዌት ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ የተቀናጀ የድሮን ጥቃት መሰንዘሩን