
የኢራንና አሜሪካ ፕሬዝደንቶች የተኩስ አቁም ስምምነቱን ፈረሙ
ኢራንና አሜሪካ ፕሬዝደንቶቻቸው የፈረሙበትን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት በዛሬው እለት ይፋ ያደረጉ ሲሆን የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ የኢራን ባለስልጣናት ስምምነቱን የማያከብሩ

ኢራንና አሜሪካ ፕሬዝደንቶቻቸው የፈረሙበትን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት በዛሬው እለት ይፋ ያደረጉ ሲሆን የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ የኢራን ባለስልጣናት ስምምነቱን የማያከብሩ

የዓለማችን መሪ የፋይናንስ መረጃ አቅራቢ የሆነው ብሉምበርግ (Bloomberg) እንደዘገበው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ (NBE) ያካሄደው የቅርብ ጊዜ ልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ

አርጀንቲናዊው የእግርኳስ ኮከብ ሊዮነል መሲ ትናንት ሀገሩ አርጀንቲና ከአፍሪካዊቷ አልጀሪያ ጋር ባደረገችው የ2026ቱ የአለምዋንጫ ጨዋታ ሶስት ግብ (ሃትሪክ) በመስራት በዓለምዋንጫ

ኢትዮጵያና ቻይና፣ የቻይንኛ ቋንቋን(ማንደሪን) የብሔራዊ ስርአተ ትምህርት አካል ለማድረግ የሚያስችል የ5 አመት ስምምነት በትናንትናው እለት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴርን

የአሜሪካና የኢራን ባለስልጣናት ጦርነት ለማቆምና የሆርሙዝን ሰርጥ ለመክፈት መስማማታቸውን ገልጸዋል። የነዳጅ ዋጋ እንዲቀነስ ያደረገው ይህ የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት፣ ኢራንና አሜሪካ

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳና የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ዳሬክተር ጀኔራል አቶ ሬድዋን ሁሴን በጋራ ለአልጀዚራ

የ2026ቱ የፊፋ አለም ዋንጫ በዛሬው እለት ይጀመራል። በቡድን “A” ውስጥ የተመደቡት ደቡብ አፍሪካና ሜክሲኮ፣ በሜክሲኮ ከተማ በሚገኘው ታሪካዊው ስታድዮ አዝቴሳ

በፌደራል መንግስትና በህወሓት መካከል የተቀሰቀሰውን ጦርነት ያስቆመው የፕሪቶሪያው የዘላቂ ሰላም ስምምነት(CoHA) እንዲደረስ የዋና አደራዳሪነት ሚና የተጫወቱት ኦሊሰጎን ኦባሳንጆ በዛሬው እለት

የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ የሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ በዛሬው እለት ሰሜን ኮሪያ ዋና ከተማ ፒዮንግያንግ ደርሰዋል።ይህ ጉብኝት አሜሪካ
የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ትናንት በጻፉት ደብደባ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር ፊት ለፊት መገናኘትና አራት አመታት ያስቆጠረውን ጦርነት ማስቆም በሚቻልበት ሁኔታ