
ጅቡቲ፦ በቆዳ ስፋት ትንሽ፣ በስልጣን ግን ግዙፍ የሆነችው እንዴት ነው?
ጅቡቲ በቆዳ ስፋቷ በምስራቅ አፍሪካ ካሉ ሀገራት መካከል እጅግ አነስተኛዋ ብትሆንም፣ በስትራቴጂካዊ ጠቀሜታዋ ግን ቀጠናዊና ዓለም አቀፋዊ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሀገር

ጅቡቲ በቆዳ ስፋቷ በምስራቅ አፍሪካ ካሉ ሀገራት መካከል እጅግ አነስተኛዋ ብትሆንም፣ በስትራቴጂካዊ ጠቀሜታዋ ግን ቀጠናዊና ዓለም አቀፋዊ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሀገር

የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼኽ መሐሙድ ሶማሊያ ሉዓላዊነቷን፥ ግዛታዊ አንድነቷን እና ህልውናን ለማረጋገጥ ቻይና ትምህርት የምትሰጥ ምሳሌ ነች ብለዋል። ሶማሊያ የግዛት

በጋዛ እንዲሰሚራ ለታቀደው አለም አቀፍ የጸጥታ ኃይል አሜሪካ የኢትዮጵያን ሰራዊት ተሳትፎ ጠይቃለች ተብሏልዘ ታይምስ ኦፍ እስራኤል በቅርቡ እንደዘገበው ሁኔታውን በቅርበት

በደቡባዊ የአፍሪካ ክፍል የምትገኘው ዚምባብዌ የውጭ ዜጎች ለሀገር ውስጥ ዜጎች በተተው 17 የኢኮኖሚ ዘርፎች ላይ እንዳይሰማሩ የሚያግድ ህግ ማውጣቷን አስታውቃለች።

የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) የዘንድሮውን የአለም አቀፍ የጤና ሽፋን (UHC) ቀን ሲያከብር፣ “ኪካሰቸው አውጥተው መክፈል ለማይችሉ የጤና አገለግሎትን በተመጣጣኝ ዋጋ

የ“Trump Gold Card” ቪዛ፣ ሀብታም የውጭ ሀገር ዜጎች ከፍተኛ የገንዘብ ክፍያ በመፈጸም የተፋጠነ የአሜሪካ ነዋሪነት ፍቃድ እንዲያገኙ ያስችላቸዋል። በፕሮግራሙ መሰረት፣

የናይጄሪያ መንግስት ባለፈው ወር ኒጀር ከተባለ ግዛት በጅምላ ታግተው የተወሰዱ 100 ህጻናት ተማሪዎችን ማስለለቁን ሮይተርስ የሀገሪቱን ቻነልስ ቴሌቪዥን ጠቅሶ ዘግቧል።

የቤኒን ወታደሮች በመንግስት የቴሌቭዥን ጣብያ ላይ ቀርበው መፈንቅለ መንግስት ማካሄዳቸውን ከተነጋሩ ከሰዓታት በሗላ መንግስት ሙከራው መክሸፉን ገልጿል። የቤኒን ባለሥልጣናት የመንግስት

በርካታ የአውሮፓ ሀገራት፣ አሜሪካ እና ካናዳ፥ በታንዛኒያ በቅርቡ የተካሄደውን ምርጫ ተከትሎ ተፈጽሟል የተባሉ የሰብአዊ መብት ረገጣዎችን የተመለከተ መግለጫ አውጥተዋል። እንግሊዝ፣

በዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ(ዲ.አር.ሲ.) ምስራቃዊ ክፍል እየተካሄደ ያለው ግጭት የሩዋንዳና የኮንጎ መሪዎች በአሜሪካ ዋሽንግተን የሰላም ስምምነቱ በፈረሙ በሰአታት ውስጥ ተባብሶ መቀጠሉን