
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያለፈቃድ ገንዘብ በሚያስተላልፉ አካላት ላይ ጠንካራ ማስጠንቀቂያ ሰጠ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ታኅሣሥ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ፣ የገንዘብ ዝውውር አገልግሎት ፈቃድ ሳይኖራቸው ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ በሚልኩ ወኪሎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ታኅሣሥ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ፣ የገንዘብ ዝውውር አገልግሎት ፈቃድ ሳይኖራቸው ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ በሚልኩ ወኪሎች

የሶማሌላንድ እውቅና ማግኘት የኢትዮጵያ ወደብ ባለቤትነት እና ቀጠናዊ አቅምን የማጠናከር ፍላጎት ላይ አዲስ ክርክሮችን አስነስቷል። አንዳንድተንታኞች የኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ትብብር

ሶማሊያ በቅርቡ በሞቃዲሾ ከዲሴምበር 25–26፣ 2025 (ታኅሣሥ 16-17፣ 2018 ዓ.ም) የአካባቢ ምርጫዎችን አካሂዳለች። ለአውራጃ ምክር ቤቶች የተካሄደው ምርጫ “የአንድ ሰው፣

የስፔኑ ታዋቂ ክለብ ቫሌንሲያ የሴቶች ቡድን (Valencia CF Femenino B) አሰልጣኝ ፈርናንዶ ማርቲን በኢንዶኔዥያ በደረሰ አሳዛኝ የጀልባ መገልበጥ አደጋ ከሶስት

የኢትዮጵያ ቡና አይነቶችን ገበያ ተደራሽነት ለማስፋት ያለመ ስብሰባ በቻይና ሁናን ግዛት ከዛሬ ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል። በስብሰባው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት

እስራኤል ተገንጣይዋን ሶማሌላንድን እንደ ገለልተኛ ሀገር እውቅና ለመስጠት መወሰኗን ተከትሎ፣ የአፍሪካ ህብረት፣ የአረብ ሊግ እና የባህረ ሰላጤው የትብብር ምክር ቤት

ዕዳዋን መክፈል የምትችልበትን ሁኔታ ለመፍጠር እየተደራደረችና ኢኮኖሚዋን ለማረጋጋት እየጣረች ያለችው ኢትዮጵያ መገበያያ ገንዘብ ብር ከአርጀንቲና ፔሶና ከቱርክ ሊራ ቀጥሎ ሶስተኛው

በኢትዮጵያ ጋምቤላ ክልል ለሳምንታት እየተካሄደ ያለው ግጭት የክልሉ መንግስት አስቸኳይ የሰአት እላፊ ገደብ ኢንዲጥል አስገድዶታል። የብሔር መልክ ያለው እንደሆነ የሚነገርለት

የሊቢያ ጦር ሃይል ዋና አዛዥ መሀመድ አሊ አህመድ አል ሃዳድ በቱርክ ዋና ከተማ አንካራ አቅራቢያ በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸው አልፏል።

የዩጋንዳ መንግስት ብሔራዊ ምርጫው ሊካሄድ ሳምንታት ሲቀሩት የስታርሊንክ ሳተላይት መሳሪያዎች ወደ ሀገር ዉስጥ እንዳይገቡ እግድ መጣሉ ተዘግቧል። መንግስት ይህን እርምጃ