
የ2026 ዓለም ዋንጫ የምድብ ድልድል ወጣ፤ ስዊድን እና ቱርክ ከዓመታት በኋላ ማለፋቸውን አረጋገጡ
በአሜሪካ፣ ሜክሲኮ እና ካናዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያዎች ተጠናቀው በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ48ቱ ሀገራት የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል።

በአሜሪካ፣ ሜክሲኮ እና ካናዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያዎች ተጠናቀው በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ48ቱ ሀገራት የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል።

የኢራን አብዮታዊ ዘብ(ጦር) ባለፈው አርብ ሳኡዲ አረቢያ ውስጥ በንጉስ ሱልጣን የአየር ኃይል ሰፈር ላይ በፈጸመው ጥቃት US E-3 AWACS የተባለ

በመካከለኛው ምስራቅ የተቀሰቀሰውን ጦርነት ማስቆም የሚችሉት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ብቻ ናቸው ያሉት የግብጹ ፕሬዝደንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ የነዳጅ

ኢራን ሳኡዲ አረቢያ ውስጥ በልኡል ሱልጣን የአየር ኃይል ሰፈር ላይ በሰነዘረችው የሚሳይል ጥቃት 12 የአሜሪካ ወታደሮች መቁሰላቸውን የአሜሪካ ባለስልጣናት በትናንትናው

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካና ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ እያካሄዱ ያለውን ግጭት በዘላቂነት መፍታት ባለፉት ሁለት ቀናት ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል።

ባለፈው ሳምንት መጨረሻ የጃፓኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳኔ ታካያቺ ለሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ አሜሪካ አቅንተው ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሯ እስራኤልና

በመካከለኛው ምስራቅ የተቀሰቀሰው ጦርነት ያስከተለው የነዳጅ ዋጋ ንረት እና የአቅርቦት መገታት የዓለምን ኢኮኖሚ ማናወጡን ቀጥሏል። በተለይም በእስያ ሀገራት ላይ የደቀነው

እስራኤል ከአጋሯ አሜሪካ ጋር በመቀናጀት በኢራን ላይ የጀመረችው ጦርነት ሰባተኛ ቀኑን በያዘበት በዛሬው እለት ቴህራንና ሌሎች የኢራን ከተሞች ከባድ የአር

ኢራን ሌሊቱን በባህሬን የእስራኤል ኢምባሲና በንግድ ህንጻዎች ላይ ጥቃት ማድረሷ ተገለጸ። እስራኤልና አሜሪካ በኢራን ላይ እየፈጸሙት ያለው የአየር ጥቃትና ኢራን

በቻይና የልማት ትኩረቶች ይፋ የሚሆኑባቸው በተመሳሳይ ወቅት የሚካሄዱ ሁለት ወሳኝ ስብሰባዎች(Two Sessions) በየአመቱ ይካሄዳሉ። አንደኛው ብሔራዊ የህዝብ ኮንግረስ(NPC) ሲሆን ሌላኛው