
የአለም ጤና ድርጅት(WHO) አሜሪካ የኮቪድ-19ኝን ሚስጥራዊ መረጃዎች እንድታጋራ አሳሰበ
የአለም ጤና ድርጅት(WHO) ረቡዕ እለት ባካሄደው አለም አቀፍ የጤና ጉዳዮች ኮንፍረንስ ላይ አሜሪካ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ አመጣጥ ላይ ሊኖራት የሚችልን ማንኛውንም

የአለም ጤና ድርጅት(WHO) ረቡዕ እለት ባካሄደው አለም አቀፍ የጤና ጉዳዮች ኮንፍረንስ ላይ አሜሪካ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ አመጣጥ ላይ ሊኖራት የሚችልን ማንኛውንም

ኢራን ማዕቀቦች ከተነሱላት የበለፀገውን ዩራኒየም ለማለዘብ ዝግጁ እንደሆነች ገለጸች። ኢራን አሜሪካ ሁሉንም ማዕቀቦች ካነሳች 60 በመቶ የበለፀገውን የኒውክሌር ዩራኒየም የጥንካሬ

በ2025 በጣም ጠንካራ የሚባሉት ፓስፖርቶች አብዛኛዎቹ የአውሮፓና የእስያ ሀገራት መሆናቸውን ሄንሊይ ፓስፖርት ኢንዴክስ በቅርቡ ያወጣው መረጃ ደረጃ ያመለክታል። ሄንሌይ ፓስፖርት

ኢራን እና አሜሪካ በመካከላቸው ያሉትን ጉልህ ልዩነቶች ለመፍታት ከፍተኛ ግምት የተሰጠውን ንግግር በዛሬው እለት በኦማን መጀመራቸው ተዘግቧል። በሁለቱ ሀገራት መካከል

የቻይናና አፍሪካ የትምህርት ዘርፍ ግንኙነት የተጀመረው እ.ኤ.አ. በ1950ዎቹ ነበር።ይህ የመጀመሪያው ምዕራፍ ግንኙነት በፋይናንስና በሌሎች መሰናክሎች ምክንያት የተፈለገውን ያህል አልሄደም። ይሁን

ኢራን የአውሮፓ አገራትን ጦሮችን በአሸባሪነት የፈረጀች ሲሆን ውሳኔው የተላለፈው የአውሮፓ ህብረት የኢራን እስላማዊ ስርዓት ጠባቂ ህዋስ የሆነው IRGCን በአሸባሪነት መፈረጁን

የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ የንግድ ማዕከል የሆነችው ዱባይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን “የወርቅ ከተማ” (City of Gold) ዝና ወደ ላቀ ደረጃ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት(ተመድ) በገንዘብ ቀውስ ምክንያት ህውልውናው አደጋ ላይ እንደወደቀ ዋና ጸሃፊው አንቶኒዮ ጉተሬዝ ተናግረዋል። “ቀውሱ በመባባስ ላይ ነው” ሲሉ

የዘንድሮውን የአለም ዋንጫን በሰኔ ወር እ.ኤ.አ 2026 ከሜክሲኮ እና ካናዳ ጋር ለማስተናገድ ቀጠሮ የያዘችው አሜሪካ ላይ በርካቶች ጥያቄን አስነስተዋል። አሜሪካ

በደቡብ እስያ በተለይም በባንግላዴሽ እና በሕንድ የኬረላ ግዛት የኒፓህ ቫይረስ ስርጭት አሁንም ከፍተኛ የጤና ስጋት ሆኖ ቀጥሏል። በቅርብ ወራት ውስጥ





