
ኢትዮጵያ እድሏን ተነጥቃለች? ወይስ ግዜው አልረፈደም?የሶማሌላንድ እውቅና ለኢትዮጵያ ያለው ትርጉም
የሶማሌላንድ እውቅና ማግኘት የኢትዮጵያ ወደብ ባለቤትነት እና ቀጠናዊ አቅምን የማጠናከር ፍላጎት ላይ አዲስ ክርክሮችን አስነስቷል። አንዳንድተንታኞች የኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ትብብር

የሶማሌላንድ እውቅና ማግኘት የኢትዮጵያ ወደብ ባለቤትነት እና ቀጠናዊ አቅምን የማጠናከር ፍላጎት ላይ አዲስ ክርክሮችን አስነስቷል። አንዳንድተንታኞች የኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ትብብር

እስራኤል ተገንጣይዋን ሶማሌላንድን እንደ ገለልተኛ ሀገር እውቅና ለመስጠት መወሰኗን ተከትሎ፣ የአፍሪካ ህብረት፣ የአረብ ሊግ እና የባህረ ሰላጤው የትብብር ምክር ቤት

በኢትዮጵያ ጋምቤላ ክልል ለሳምንታት እየተካሄደ ያለው ግጭት የክልሉ መንግስት አስቸኳይ የሰአት እላፊ ገደብ ኢንዲጥል አስገድዶታል። የብሔር መልክ ያለው እንደሆነ የሚነገርለት

የሊቢያ ጦር ሃይል ዋና አዛዥ መሀመድ አሊ አህመድ አል ሃዳድ በቱርክ ዋና ከተማ አንካራ አቅራቢያ በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸው አልፏል።

የዩጋንዳ መንግስት ብሔራዊ ምርጫው ሊካሄድ ሳምንታት ሲቀሩት የስታርሊንክ ሳተላይት መሳሪያዎች ወደ ሀገር ዉስጥ እንዳይገቡ እግድ መጣሉ ተዘግቧል። መንግስት ይህን እርምጃ

ጅቡቲ በቆዳ ስፋቷ በምስራቅ አፍሪካ ካሉ ሀገራት መካከል እጅግ አነስተኛዋ ብትሆንም፣ በስትራቴጂካዊ ጠቀሜታዋ ግን ቀጠናዊና ዓለም አቀፋዊ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሀገር

በየሁለት አመቱ ሲካሄደ የነበረው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በየአራት አመቱ እንዲካሄድ መወሰኑን የአፍራካ እግርኳስ ፌዴሬሽን(ካፍ) አስታወቀ። ይህ ያልተጠበቀ ውሳኔ የተላለፈው የፌደሬሽኑ

በደቡባዊ የአፍሪካ ክፍል የምትገኘው ዚምባብዌ የውጭ ዜጎች ለሀገር ውስጥ ዜጎች በተተው 17 የኢኮኖሚ ዘርፎች ላይ እንዳይሰማሩ የሚያግድ ህግ ማውጣቷን አስታውቃለች።

የፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ተሰጥቶ የነበረውን ጊዜያዊ ህጋዊት ሟቋረጡ ተዘግቧል። የአሜሪካ ሆምላንድ ሴኩሪቲ ሴክሬታሪ ክሪስቲ ኖይም “የሀገሪቱ ሁኔታ

የናይጄሪያ መንግስት ባለፈው ወር ኒጀር ከተባለ ግዛት በጅምላ ታግተው የተወሰዱ 100 ህጻናት ተማሪዎችን ማስለለቁን ሮይተርስ የሀገሪቱን ቻነልስ ቴሌቪዥን ጠቅሶ ዘግቧል።